Sign up to save your library
With an OverDrive account, you can save your favorite libraries for at-a-glance information about availability. Find out more about OverDrive accounts.
Find this title in Libby, the library reading app by OverDrive.

Search for a digital library with this title
Title found at these libraries:
Library Name | Distance |
---|---|
Loading... |
ወንጀል እና ፍትሕ
በአ በ ባ ው አ በ በ ካ ሣ
ፍትሕ በሕገ-ፍልስፍና ፤ የራሱ ተቀፅላ ከሚያደርገው የሠው-ሠራሽ ሕግ ከ(ፖዘቲቭ ሎ) አንፃር ሊታይ ይችላል ፤ ወይም ፍትሕ የሚመነጨው ሙሉ በሙሉ ከሕብረተሰቡ ነው ፤ ግቡም የሕብረተሰቡን ደኅንነት ማሻሻል ነው በማለት አጠንክሮ ከሚናገረው "የሕብረተሰብ ደኅንነት ነቢብ (ቲዮሪ) አኳያ ወይም ፍትሕ የሠው - ሰራሽ ሕግ ተቀፅላ ሳይሆን የተፈጥሮ መብት ነው ፤ በተፈጥሮ ያለውን ወይም የሚገባውን መስጠት ነው ከሚለው "ከተፈጥሮ መብት ነቢብ (ቲዮሪ) " አኳያ ሊታይ ይችላል፡፡ ይሁን እንጂ ፍትሕ በፈለገው አይነት መንገድ ቢገለፅም በለውጥ መንገድ ላይ የሚጓዝ ሕብረተሰብ አንፃራዊ ፅንሰ-ሐሳብ ነው፡፡ የሠው ልጅ በአዝጋሚ ለውጥ ወደፊትና ወደ ከፍተኛ ደረጃ በተጓዘ ቁጥር ፍትሕ አዲስና ሰፋ ያለ ትርጉም መያዙም የማይካድ ነው ፡፡
እጅግ በርካታ የሆኑ የማኅበረሰባችን አካላት በወንጀል ተጠርጥረው ክስ ሲመሰረትባቸው ወይም ወንጀል ተፈፅሞባቸው ክስ ሲመሰርቱ ለቀረበባቸው ክስ ምላሽ ለመስጠትም ሆነ ለቃል ክርክር ሲቀርቡ ምን መናገር እንዳለባቸው እና ምን አይነት ማስረጃ ማቅረብ እንደሚኖርባቸው...