Sign up to save your library
With an OverDrive account, you can save your favorite libraries for at-a-glance information about availability. Find out more about OverDrive accounts.
Find this title in Libby, the library reading app by OverDrive.

Search for a digital library with this title
Title found at these libraries:
Library Name | Distance |
---|---|
Loading... |
ይህ መጽሐፍ አብረውን ያሉትን አጋር ሰራተኞችና ቅዱሳኖችን ለመምራትና እውነተኛ የእግዚአብሄር አገልጋይ በመሆንም እንዴት ሕይወትን እንደሚኖሩ ለማሳየት የተጻፈ የስብከቶች ስብስብ ነው፡፡ በዚህ ምክንያት ይህ መጽሐፍ አጋር ሰራተኞቻችን ለሚሆኑ የቀረቡ ስብከቶች›› የሚል ርዕስ ተሰጥቶታል፡፡
እኔ የግል ፍላጎቶቼን ትቼ በእምነት ውስጥ ካሉ አጋር ሰራተኞቻችን፣ በክርስቶስ ጽድቅ ከሙሉ ልቦቻቸው ከሚያምኑ ሰዎች ጋር ሕብረትን ለመካፈል ከልቤ እሻለሁ፡፡ ይህንን በተጨባጭ የምሻው እኛ የተገናኘነው በጌታ ጽድቅ እምነት ስለሆነና እነርሱም ደግሞ አሁን ይህንን እየሰበኩ ስለሆነ ነው፡፡