የጥንቱ ወንጌል ጥበብ (Amharic53)

ebook

By Paul C. Jong

cover image of የጥንቱ ወንጌል ጥበብ (Amharic53)

Sign up to save your library

With an OverDrive account, you can save your favorite libraries for at-a-glance information about availability. Find out more about OverDrive accounts.

   Not today

Find this title in Libby, the library reading app by OverDrive.

Download Libby on the App Store Download Libby on Google Play

Search for a digital library with this title

Title found at these libraries:

Library Name Distance
Loading...

በዚህ መጽሐፍ ውስጥ የተወሳው የጥንቱ ወንጌል የውሃውና የመንፈሱ ወንጌል›› ተብሎ የተጠራው የመጀመሪያው ወንጌል ነው፡፡ ሆኖም እስከ አሁን ድረስ አብዛኞቹ ክርስቲያኖች የውሃውና የመንፈሱ ወንጌል በእርግጥም የመጀመሪያው ወንጌል መሆኑን አላወቁም፡፡ በዚህ ምክንያት በተሳሳተ መንገድ በገሚስ ወንጌል› አምነዋል፡፡ እምነታቸው ዕመርታን ያላደረገውና አንዳች መንፈሳዊ ዕድገት ማየት እንዳይችሉ ያደረገው ለዚህ ነው፡፡ እምነታቸው በሕግ አጥባቂ ወይም በምናባዊ አመኔታዎች የተቃኘ በመሆኑ ሁሌም በእንከን የተሞላ ነበር፡፡ በዚህ ምክንያት ልቦቻቸው በሐጢያት በተሞላ ሁኔታ ውስጥ ቀርተው ከመኖር በስተቀር ራሳቸውን መርዳት አልቻሉም፡፡ እነዚህ ክርስቲያኖች ሐጢያት በልቦቻቸው ውስጥ እያለ እንዴት መንፈሳዊ ሐይል ሊኖራቸው ይችላል? ሐይል አልባ ክርስቲያኖች በመሆናቸው ምክንያት በዚህ ዓለም ላይ ያላቸው ሕይወትም እንደዚሁ አይረቤ ነው፡፡ ስለዚህ የዘመኑ ክርስትና ከጥንቷ ቤተክርስቲያን መክሰም ጀምሮ የያዘው ገሚስ ወንጌል ነው ልንል እንችላለን፡፡ በመሆኑም ሁላችንም በጣም ከመርፈዱ በፊት አሁን የጥንቱን ወንጌል እንደገና ፈልገን ማግኘት፣ እውነተኛውን የእግዚአብሄር ፍቅር ማወቅና በዚህ የእውነት ፍቅር ማመን አለብን፡፡

የጥንቱ ወንጌል ጥበብ (Amharic53)